About GCCF

የGCCF ቴሌግራም አገልግሎት በመጋቢ ዶክተር ጌዲዮን ተገኔ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ 2012 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን በቴሌግራም ፕላትፎርም ላይ ከተለያዩ ሃገራት የሚገኙ የወንጌል አማኞች በአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል። መጋቢ ዶክተር ጌዲዮን ተገኔ በ26 አመት የትዳር ጊዜያቸው ከባለቤታቸው ወ/ሮ ማርታ አበበ አምስት ልጆችን አፍርተዋል። በ28 አመታት የአገልግሎት ዘመናቸውም በኢትዮጵያ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የእግዚአብሔርን መንግስት በታማኝነት በማገልገል ላይ ይገኛሉ።