መስማማት

መስማማት

“አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ።”

  ኢዮብ 22፥21

ምሳሌ እንሁን

ምሳሌ እንሁን!

“ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።”1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥11-12

About GCCF

የGCCF ቴሌግራም አገልግሎት በመጋቢ ዶክተር ጌዲዮን ተገኔ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ 2012 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን በቴሌግራም ፕላትፎርም ላይ ከተለያዩ ሃገራት የሚገኙ የወንጌል አማኞች በአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል። መጋቢ ዶክተር ጌዲዮን ተገኔ በ26 አመት የትዳር ጊዜያቸው ከባለቤታቸው ወ/ሮ ማርታ አበበ አምስት ልጆችን አፍርተዋል። በ28 አመታት የአገልግሎት ዘመናቸውም በኢትዮጵያ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የእግዚአብሔርን መንግስት በታማኝነት በማገልገል ላይ ይገኛሉ።