Language: Amharic

ሚሽን

ዛሬ ከአሜሪካን ሃገር ከመጡ ሚሽነሪዎች ጋር በጣም ድንቅ የሆነ ጊዜን አሳልፈናል

0 likes

ካነበብኩት ፅሑፍ ላይ የተወሰደ

ውድ ቤተሰብ ይህን ታሪክ ካነበብኩት ፅሑፍ ላይ የተወሰደ ሲሆን አስተማሪ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ላካፍላችሁ ወደድኩ አንብቡትና የተሰማችሁን ሃሳብ በኮሜንት ላይ ጻፉ መልካም ንባብ 🙏

0 likes

ካነበብኩት......

"ስንሞት ገንዘባችን በባንክ ውስጥ ይኖራል...ነገር ግን በህይወት ስንኖር የምንጠቀምበት በቂ ገንዘብ የለንም ።

1 likes