">

ካነበብኩት......

  • Life style
None

"ስንሞት ገንዘባችን በባንክ ውስጥ ይኖራል...ነገር ግን በህይወት ስንኖር የምንጠቀምበት በቂ ገንዘብ የለንም ።

በቻይና የቢዝነስ ባለሀብት ከዚህ አለም በሞት በተለየ ወቅት 1.9 ቢሊዮን ዶላር በባንክ ተቀማጭ ነበረው ።ባልቴት ሚስቱ ሹፌሩን አገባች ። የእሱ ሹፌር እንዲህ አለ: - "በዚያን ጊዜ ሁሉ, ለአለቃዬ የምሠራ መስሎኝ ነበር ...ነገር ግን አሁን ነው÷ አለቃዬ ሁልጊዜ ለእኔ እንደሚሠራ የተረዳሁት !"ግልፅ የሆነው እውነታ፡ ብዙ ሀብት ከማግኘት የበለጠ ረጅም ዕድሜ መኖር አስፈላጊ መሆኑ ነው። ስለዚህ፣ ጠንካራ እና ጤናማ አካል እንዲኖረን መጣር አለብን፣ በእርግጥ ማን ለማን እንደሚሰራ ምንም ለውጥ አያመጣም ።

በከፍተኛ የእጅ ስልክ ውስጥ 70% የሚሆኑት ተግባራት ምንም ፋይዳ የሌላቸው ናቸው! ውድ ላለው መኪና 70% ፍጥነት እና መግብሮች አያስፈልጉም። የቅንጦት ቪላ ወይም መኖሪያ ቤት ባለቤት ከሆኑ፣ የቦታው 70% አብዛኛውን ጊዜ ጥቅም ላይ አይውልም ወይም አይያዝም። የልብስ ቁም ሣጥኖችህስ? 70% የሚሆኑት አይለብሱም! ሙሉ የስራ እና የገቢ... 70% ለሌሎች ሰዎች የሚያወጡት ነው። ስለዚህ የኛን 30% መከላከል እና ሙሉ በሙሉ መጠቀም አለብን።

👉 ባትታመምም የጤንነት ምርመራ አድርግ።

👉 ባይጠማህም ብዙ ውሃ ጠጣ።

👉 ከባድ ችግሮች ቢያጋጥሙህምመልቀቅን ተማር።

👉 ምንም እንኳን ትክክል ብትሆንምለመሸነፍ ጥረት አድርግ።

👉 በጣም ሀብታም እና ሀይለኛብትሆንም ትሁት ሁን።

👉 ሀብታም ባትሆንም እንኳንመርካትን ተማር።

👉 በጣም ስራ ቢበዛብህም አእምሮህን እና አካልህን ማሳረፍን ልምምድ አድርግ።

👉ለምትወዳቸው ሰዎች ጊዜ ስጥ። ህይወት አጭር ናት... ደሰተኛና እና ሙሉ ህይወት ኑር!!!

🔹እግዚአብሔርን እና ሌሎችንም ውደድ!✔️

🔹ለጸሎት ጊዜ ወስደህ ጸልይ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ!

🔹ብዙ ውሃ ጠጡ።

🔹 ምግብ 

ቁርስህን እንደ ንጉስ ፣
ምሳህን እንደ ልዑል
እራትህን ለድሆች ስጥ

🔹በሶስቱ ህጎች ኑር

ጉልበት፣
ግለት እና
ርህራሄ።

🔹ጥሩ ጨዋታዎችን ተጫወት።

🔹ከዚህ በፊት ካነበብከው በላይ ብዙ መጽሃፎችን አንብብ።

🔹በየቀኑ ቢያንስ ለ10 ደቂቃ በዝምታ ውስጥ ተቀመጥ።

🔹ለ7 ሰአታት በቂ እንቅልፍ ተኛ::

🔹በየቀኑ ከ10-30 ደቂቃ የእግር ጉዞ አድርግ..

😊 ፈገግ በል።

🔹ብዙ አትናገር። ገደብህን ጠብቅ።

🔹ራስህን ቁም ነገር ያለህ አድርገህ ተመልከት።

🔹ውድ ጉልበትህን በሃሜት አታጥፋ

🔹አብዝተህ ህልምህን ተስፋ አድርግ።

🔹ምቀኝነት ጊዜ ማባከን ነው÷እናም የሚያስፈልግህ ሁሉ ስላለህ በሌሎች አትቅና

🔹ያለፉትን ጉዳዮች እርሳ÷ ያለፈውን ስህተትህን የተበላሸ ግንኙነትህን ፈፅሞ አታስታውስ። ያ አሁን ያለህን ደስታ ያበላሻል።

🔹ማንንም በመጥላት ጊዜህን አታባክን ህይወት በጣም አጭር ስለሆነች ሌሎችን አትጠላ

🔹ያለፈው÷ዘመንህን እንዳያበላሽ ከራስህ ጋር እርቅ አድርግ።

🔹ከአንተ በቀር ማንም የደስታህ ሀላፊ አይደለም::

🔹 ፈገግ በልና የበለጠ ሳቅ።

🔹እያንዳንዱን ክርክር ማሸነፍ አይጠበቅብህም፣ ላለመስማማት ተስማማ።

🔹ብዙ ጊዜ ወደ ከቤተሰብህ ጋር ሁን

🔹በእያንዳንዱ ቀን ለሌሎችመልካም ነገርን ስጥ።

🔹ስለ ሁሉም ነገር ይቅር በል።

🔹ከ70 አመት በላይ የሆናቸው እና ከ6 አመት በታች ከሆኑ ሰዎች ጋር አሳልፍ።

🔹በየቀኑ ቢያንስ ሶስት ሰው ፈገግ ለማሰኘት ሞክር።

🔹ሌሎች ሰዎች ስለ አንተ የሚያስቡት ነገር የአንተ ጉዳይ አይደለምና አትጨነቅ።

🔹ሁል ጊዜ ትክክለኛውን አድርግ!

🔹እግዚአብሔር ሁሉን ይፈውሳል።

🔹ሁኔታው ጥሩም ሆነ መጥፎ

ቢሆንም ይለወጣል።

🔹በማለዳ ከእንቅልፍ ስትነቃ ስለሱ

እግዚአብሄርን አመስግን።

🔹ውስጥህ ሁሌም ደስተኛ አለ..

ስለዚህ ደስተኛ ሁን።

እባኮትን 👉ይህን ካነበቡ በኋላ ለሌሎች ሼር ያድርጉ !!

አመሠግናለሁ 🙏🙏

Language: Amharic
Categories: Life style

1 likes

Add comments

0 Comments

    No comments