ዛሬ ረቡዕ ጥር 28,2017 ዓ.ም

በአዲስ ከተማ ገነት ቤተክርስቲያን በነበረው ኮንፈረንስ ላይ እድል አግቼ የተሟላ ደስታ በሚል ርዕስ የእግዚአብሔርን ቃል አካፍያለሁ
:- 7 አዳዲስ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨምረዋል
:- ብዙዎች ከተለያዩ በሽታዎች ተፈውሰዋል
:- በርካቶች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተሞልተዋል
ዘማሪ በረከት በዝማሬ አገልግሎአል በጥቅሉ እግዚአብሔር የከበርበት ÷ ብዙዎች የተጽናኑበት እና የተባረኩበት ዲያቢሎስ የከሰረበትን ድንቅ ምሽት አሳልፌያለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
Language: AmharicCategories: Ministry
0 likes
No comments