ይህ ጽሑፍ አንድ ታዋቂ ሰው ከተና ገረው ንግግር የተወሰደ ሲሆን÷ሌሎች ቢያነቡት ይጠቅማቸዋል ብዬ ስላሰ ብኩ ላካፍላችሁ ወደድኩ አንብቡት ።

ጠቢብ ሁኚ እንጂ ባልሽን አትግደይው...
በዚህ ምድር ባል ካላቸው ሴቶች ይልቅ ባሎቻቸውን በሞት ያጡ ሴቶች እንደ ሚበዙ ታውቂያለሸ?
የአብዛኞቹ ባሎች ሞት ከውጥረት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ታውቂያለሽ?
በዚህ ምድር ድሃው ሰው ሞቶ እስኪያ ልቅ ድረስ ባሎቻቸው ለቤተሰብ ብዙ እንደሚሰሩ አብዛኞቹ ሚስቶች ምንም እንደማያውቁስ ታውቂያለሽ?
ሚስት ባልዋ ትልቅ ኃላፊነት መሸከ ሙን የምትገነዘበው በሞት ከተለያት በኋላ ነው።ስለሆነም ሚስቶች ይህን ተረድተው ለባሎቻቸው በቤት ውስጥ ሰላምን መስጠት አለባቸው።
ወንዶች ሁሉንም አይነት ሸክሞች እና ሀላፊነቶች ተሸክመው ቤተሰባቸውን ለመንከባከብ ይሞክራሉ ።
በዚህም አንድ አፍሪካዊ የሆነ ባል÷ ሚስቱ በቤት ውስጥ ሰላም ከሰጠች ው አሜሪካዊው ባል ÷እኩል የፍቅር ስሜት እንዴት ይጠበቃል? ሴቶች እባካችሁ ለባሎቻችሁ በቤት ውስጥ ሰላምን ስጡ።
ሚስቶች ሆይ ወደ መበለቶች ክበብ ፈጥናችሁ ለመቀላቀል ካልወሰናችሁ በቀር በባሎቻችሁ ላይ መቀለድ አቁሙና ባሎቻችሁን አክብሩአቸው አበረታቱአቸው።
የመበለቶች ክበብ አስቂኝ እንዳልሆነ ባሎቻቸውን በሞት ያጡ መበለቶችን እንዴት በሐዘንና በጸጸት እንደሚኖሩ ልብ ይበሉ።
ባልሽን በመረዳት እና የአቅምሽን በማገዝ ለቤተሰብሽ አስተዋጾ አበርክ ቺ ÷ትክክለኛ ረዳት ሁኚ÷ ለባልሽ ተገዢ ÷አክብሮት ይኑርሽ ባልሽ ከምን ም ነገር በፊት በአንቺ መከበርን እንደ ሚፈልግ አትርሺ ።
ከቤትሽ ውጪ ያለን የደስታና የሰላም ቦታን መፈለግ አቁመሽ ቤትሽን እና ትዳርሽን መገንባት ጀምሪ ከቤትሽ ውጭ አረንጓዴ ነገር አትፈልጊ
እንዳትታለይ!!
ባልሽ ረጅም ዕድሜ እንዲኖር አግዢው ወደ ባልቴቶች ክለብ ለመቀላቀል ከመቸኮል ተቆጠቢ።
ወንዶች በአካል ጠንካሮች ናቸው ነገር ግን ከመጠን በላይ በሆኑ ሸክሞች በቀላሉ ለሞት ይጋለጣሉ
እናም አሁንም እላለሁ፡- "ባወቅ ኖሮ" የሚለው ቃል በሰው ቋንቋ ውስጥ እጅግ አሳዛኝ ቃላት ነው።
እግዚአብሔር ሚስቶች ይርዳ 🙏
Language: AmharicCategories: Family
0 likes
No comments