ተጠቀምበት !

ተጠቀምበት !
👉እግዚአብሔር የሰጠህን ጊዜ በአግባቡ ተጠቀምበት !
👉የተሰጠህን እድል በአግባቡ ተጠቀምበት !
👉እጅህ ላይ ያለውን ገንዘብ በአግባቡ ተጠቀምበት !
👉እግዚአብሔር ስጦታ አድርጎ የሰጠህን መልካም ሰው በአግባቡ ተጠቀምበት!
👉ደክመህ በምታፈራው ሐብት በአግባቡ ተጠቀምበት !
“ከሚበላውና ከሚጠጣው ደስም ከሚለው በቀር ለሰው ከፀሐይ በታች ሌላ መልካም ነገር የለውምና እኔ ደስታን አመሰገንሁ፤ ከፀሐይም በታች ከድካሙ እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ይህ ደስታው ከእርሱ ጋር ይኖራል።” መክብብ 8፥15Language: Amharic
Categories: Spritual
0 likes
No comments