Feel Free To Contact Us.

ሣምንታዊ መደበኛ አገልግሎት

ሰኞ፡ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
ማክሰኞ፡ ትምህርት
ሐሙስ፡ የፀሎት ጊዜ
ሁሉም ፕሮግራም በኢትዮጵያ አኮጣጠር ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ይጀምራል።
ሁላችሁም ተጋብዛችዋል!
ይቀላቀሉ

Where to Find Us

In front of Tafo Adebabaye
Addis Ababa,
Ethiopia

Contact Info

contact@gccfblog.org
info@gccfblog.org
Phone: 0944024411

Say Hello.

About GCCF

የGCCF ቴሌግራም አገልግሎት በመጋቢ ዶክተር ጌዲዮን ተገኔ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ 2012 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን በቴሌግራም ፕላትፎርም ላይ ከተለያዩ ሃገራት የሚገኙ የወንጌል አማኞች በአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል። መጋቢ ዶክተር ጌዲዮን ተገኔ በ26 አመት የትዳር ጊዜያቸው ከባለቤታቸው ወ/ሮ ማርታ አበበ አምስት ልጆችን አፍርተዋል። በ28 አመታት የአገልግሎት ዘመናቸውም በኢትዮጵያ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የእግዚአብሔርን መንግስት በታማኝነት በማገልገል ላይ ይገኛሉ።